ለትግበራው ይዘጋጁ

ለትግበራው ይዘጋጁ

እግዚአብሔርን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ይፈልጉ

ይህ እግዚአብሔርን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ለመፈለግ ተግባራዊ እርምጃ ነው፡ የፀሎት ጊዜ፡፡ የዚህ ህይወት እና የዘላለም የወደፊት ተስፋዎ በፍፁም ታማኝነት ይህን ተከታታይ ፀሎት በመፀለይ ሊለወጥ ይችላል፡፡

በትሁት ልብ ይህን ፀሎት ለእግዚአብሔር እንዲናገሩ እንጋብዝዎታለን፡

እግዚአብሔር ሆይ ፣

አንተ የገነት፣ እና የምድር እና የእኔ ፈጣሪ እንደሆንክ አምናለው

አንተ እኔ ማድረግ የማልችለውን ነብሴን ልታድን የምትችል እንደሆንክ አምናለው

ኢየሱስ ክርስቶስ ልጅህ እንደሆነ አምናለው

ጌታ ኢየሱስ አንተ ወደ ምድር እንደመጣህ፣ ለእኔ ኃጢአቶች በመስቀል እንደሞትክ እና ከሞት እንደተነሳህ አምናለው

እባክህ ኃጢአቶቼን ይቅር በል እና በደምህ እጠባቸው

በመስቀል ላይ ለከፈልከው መስዋዕትነት በጣም አመሰግናለው

ከሞት ስለተነሳህ፣ ህያው ስለሆንክ እና ፀሎቴን ስለሰማህ አመሰግናለው

ጌታ ኢየሱስ፣ አሁን እንደ አዳኜ እና የህይወቴ ጌታ ተቀብዬሀለው

ላንተ ልቤን እና ራሴን ሰጥቼሀለው

እባክህ ልቤን በቅዱስ መንፈስህ ሙላው እንዲሁም በፍቅርህ፣ በጥባቆትህ እና እኔ ላይ ባለህ መመሪያህ አረስርሰኝ

አንተን ሁልጊዜ በጋለ ስሜት ፍቅር በሚወድ ልብ  እንድከተልህ ጥልቅ ፍላጎት ያለው ክርስቲያን አድርገኝ

ሁልጊዜ ወዳንተ እንድቀርብ እርዳኝ እንዲሁም እባክህ የህይወቴን ሁሉንም ቀናት ምራኝ

እግዚአብሔርን የሚያስደስት ጥሩ ነገሮችን በመስራት በጥሩ እና በንፁህ መንገድ ህይወቴን እንድኖር እርዳኝ

በምትፈልገው መንገድ ፍቅርህን እና ሠላምህን ለሌሎች ማካፈል እንድችል በህይወቴ ፈቃድህን አሳየኝ

አሁን እና ለዘላለም ልቤ ያንተ ነው

እርግጠኛ ልሆን ስለምችል አመሰግንሀለው-በመፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ ባለው ቃልህ ምክንያት – አሁን በምድር ላይ እና ከዚህ ህይወት በኋላ በገነት ውስጥ ካንተ ጋ ለመኖር የዘላለም ህይወት ተቀብያለው፡

ያንተ በህይወቴ በኢየሱስ ስም ይከናወናል እፀልያለው፣

አሜን

ይህን ፀሎት ጨረሱ?

አዎ፣ ይህን ፀሎት ፀልያለው!